በአማርኛ እንዴት ታይፕ አደርጋለሁ?

አማርኛን ፊደሎችን በኮምፒውተር ላይ ታይፕ ለማድረግ የአማርኛ ድምጾችን ተቀራራቢ በሆነ የእንግሊዝኛ ፊደሎች በመፈለግ ("phonetic" በሚባል የቋንቋ አመለካከት) መጠቀም ይቻላል። ማንኛውንም የፊደል መደብ ስንጫን የምናገኘው ስድስተኛውን የአማርኛ ፊደል ወይም ሳድስ የሆነውን ፊደል ነው። ሌሎቹን ሆሄያቶች ለማግኘት የእንግሊዝኛ አናባቢ የሆኑትን ማለትም "vowels" አብሮ በመምታት ፊደሉን መቀየር ይቻላል። የሚወክሉዋቸውም አናባቢዎች፦ አ-e ፥ ኡ-u ፥ ኢ-i ፥ አ-a ፥ ኤ-ee እና ኦ-o ናቸው።

ለምሳሌ፦ "ሰላም"ን ታይፕ ለማድረግ "selam" በማለት ነው።
ሀ/ አማርኛ ከእንግሊዝኛ የበለጠ ብዙ ድምጽ ወይም ፊደል ስላለው አንዳንድ ጊዜ የሚወክለው ቃል ላይኖረው ይችላል። ለምሳሌ በእንግሊዝኛ "ጠ"ን ታይፕ ለማድረግ የቀረበው ፊደል "t" ቢሆንም "t" በጣም ወደ "ተ" ስለሚቀርብ ያንን ያስገኛል። ግን ትልቁን "T" ከተጠቀምን የምንፈልገውን ፊደል ማለትም "ጠ"ን እናገኛለን።
ለምሳሌ፦ "TeenaysTlN" - "ጤናይስጥልኝ" ይሆናል።
ለ/ በዛው ሕግ ደግሞ "ኝ" "ኝ"ን ወክሏል። እዚህ ላይ የምንረዳው የምንገምተው የአማርኛ ፊደል በትንሹ የእንግሊዝኛ ፊደል መቀርጽ ካልቻለ ትልቁን የእንግሊዝኛ ፊደል መጠቀም ይረዳል። ይህም ካልሆነሁለቴ በመድገም ፊደሉን ማግኘት ይቻላል። በተለይ መደጋገሙ የሚረዳው ተደጋጋሚ ሆሄያት ላላቸው እንደ "ሀ" እና "ሰ" ነው።
ለምሳሌ፦"sselam" - "ሠላም" ይሆናል።
 "SSeHey" - "ፀሐይ" ይሆናል።
ሐ/ ልዩ የሆኑትን ፊደሎች ማለትም ሏ ፥ ሟ ፥ ኋ ለማግኘት ሁለት ዘዴዎችን መጠቀም ይቻላል። ውጤታቸው ግን ያው ነው።
ለምሳሌ፦ "mWa" ለማግኘት "mwwa" መምታት ወይም "ሟ" ነው።
መ/ በመጨረሻ ልናስረዳ የምንፈልገው የአጣቃሽ ወይም ' (apostrophe) ጥቅም ነው። የአንዳንድ ቃላቶች አወቃቀር ሳድስ ሆኖ በአናባቢ ሲቀጥል የአጣቃሽ ምልክቱን መጠቀም ያስፈልጋል። ለምሳሌ "ገብርኤል" ስንል ከ"ር" በኋላ "ኤ" ስለምንጠቀም "gebr'El" ማለት አለብን። አጣቃሹን ባንጠቀም ግን "ር" ወደ "ረ" ይቀየራል። (ትልቁ "E" ደግሞ "ኤ" ለማግኘት አቋሯጩ ዘዴ ነው።)
ለምሳሌ፦"mel'ak" - "መልአክ" ይሆናል።
 "m'eeraf" - "ምዕራፍ" ይሆናል።
  አጣቃሹን ለቁጥሮች ደግሞ እንዲሁ እንጥቀምበታለን።
ለምሳሌ፦'1 - ፩ ይሆናል።
 '2 - ፪ ይሆናል።
  እንዲሁም አጣቃሹን ሁለቴ በመምታት ምልክቱን እራሱን ለምግኘት ይቻላል። ይህም ደንብ ለአብዛኛው ምልክቶች ይጠቅማል።
ለምሳሌ፦","በመጀመሪያ ጊዜ "፣" ይሆናል።
  በሁለተኛ ጊዜ "፥" እራሱን ይሆናል።
  በሦስተኛ ጊዜ "," እራሱን ይሆናል።
 ":"በመጀመሪያ ጊዜ "፡" ይሆናል።
  በሁለተኛ ጊዜ አራት ነጥብ ይሆናል።

ለፍስሃ በርተሎሜኦስ እናመሰግናለን።


Unshifted

`  
1  
2  
3  
4  
5  
6  
7  
8  
9  
0  
-  
=  
Bksp  
Tab  
q
w
e እዕዐ
r
t
y
u ኡዑ
i ኢዒ
o ኦዖ
p
[  
]  
\  
Caps  
a አዓ
s ስሥ
d
f
g
h ህኅ
j
k
l
;
'  
Enter  
Shift  
z
x
c
v
b
n
m
, ፣፥
.  
/  
Shift  
Ctrl  
Alt  
   
Alt  
Ctrl  

With Shift

~  
!  
@  
#  
$  
%  
^  
&  
*  
(  
)  
_
+  
Bksp  
Tab  
Q
W
E ኤዔ
R
T
Y
U ኡዑ
I ኢዒ
O ኦዖ
P
{  
}  
|  
Caps  
A ኣዓ
S ጽፅ
D
F
G
H
J
K
L
: ፡ ።
"  
Enter  
Shift  
Z
X
C
V
B
N
M
< < «
> > »
?  
Shift  
Ctrl  
Alt  
 
Alt  
Ctrl  


SERA-EZ Fidel

ቤተሰብ ግዕዝ ካዕብ ሣልስ ራብዕ ኃምስ ሳድስ ሳብዕ ዘመደ-
ግዕዝ
ዘመደ-
ካዕብ
ዘመደ-
ሣልስ
ዘመደ-
ራብዕ
ዘመደ-
ኃምስ
ሆይ
he

hu

hi

ha

hee

h

ho
     
ላዊ
le

lu

li

la

lee

l

lo
   
lwwa
lWa
 
ሐውት
He

Hu

Hi

Ha

Hee

H

Ho
   
Hwwa
HWa
 
ማይ
me

mu

mi

ma

mee

m

mo
   
mwwa
mWa
 
ሠውት
sse

ssu

ssi

ssa

ssee

ss

sso
   
ssWa
 
ርእስ
re

ru

ri

ra

ree

r

ro
   
rwwa
rWa
 
ሳት
se

su

si

sa

see

s

so
   
swwa
sWa
 
ሻ-ሳት
xe

xu

xi

xa

xee

x

xo
   
twwa
tWa
 
ቃፍ
qe

qu

qi

qa

qee

q

qo

qwwe
qWe

qwwi
qWi

qwwu
qWu

qwwa
qWa

qwwee
qWee
ቐ-ቃፍ
Qe

Qu

Qi

Qa

Qee

Q

Qo

Qwwe
QWe

Qwwi
QWi

Qwwu
QWu

Qwwa
QWa

Qwwee
QWee
ቤት
be

bu

bi

ba

bee

b

bo
   
bwwa
bWa
 
ቬ-ቤት
ve

vu

vi

va

vee

v

vo
   
vwwa
vWa
 
ታው
te

tu

ti

ta

tee

t

to
   
twwa
tWa
 
ቻ-ታው
ce

cu

ci

ca

cee

c

co
   
cwwa
cWa
 
ኀርም
hhe

hhu

hhi

hha

hhee

hh

hho

hwwe
hWe

hwwi
hWi

hwwu
hWu

hwwa
hWa

hwwee
hWee
ነሐስ
ne

nu

ni

na

nee

n

no
   
nwwa
nWa
 
ኛ-ነሐስ
Ne

Nu

Ni

Na

Nee

N

No
   
Nwwa
NWa
 
አልፍ
a

u

i

A

E

e

o

eW
    
ካፍ
ke

ku

ki

ka

kee

k

ko

kwwe
kWe

kwwi
kWi

kwwu
kWu

kwwa
kWa

kwwee
kWee
ኻ-ካፍ
Ke

Ku

Ki

Ka

Kee

K

Ko

Kwwe
KWe

Kwwi
KWi

Kwwu
KWu

Kwwa
KWa

Kwwee
KWee
ወዌ
we

wu

wi

wa

wee

w

wo
     
ዐይን
eee

uu

ii

aa

EE

ee

oo
     
ዘይ
ze

zu

zi

za

zee

z

zo
   
zwwa
zWa
 
ዠ-ዘይ
Ze

Zu

Zi

Za

Zee

Z

Zo
   
Zwwa
ZWa
 
የመነ
ye

yu

yi

ya

yee

y

yo
     
ድንት
de

du

di

da

dee

d

do
   
dwwa
dWa
 
ዽ-ድንት
De

Du

Di

Da

Dee

D

Do
   
Dwwa
DWa
 
ጅ-ድንት
je

ju

ji

ja

jee

j

jo
   
jwwa
jWa
 
ገምል
ge

gu

gi

ga

gee

g

go

gwwe
gWe

gwwi
gWi

gwwu
gWu

gwwa
gWa

gwwee
gWee
ጘ-ገምል
Ge

Gu

Gi

Ga

Gee

G

Go
     
ጠይት
Te

Tu

Ti

Ta

Tee

T

To
   
Twwa
TWa
 
ጨ-ጠይት
Ce

Cu

Ci

Ca

Cee

C

Co
   
Cwwa
CWa
 
ጰይት
Pe

Pu

Pi

Pa

Pee

P

Po
   
Pwwa
PWa
 
ጸደይ
Se

Su

Si

Sa

See

S

So
   
Swwa
SWa
 
ፀጳ
SSe

SSu

SSi

SSa

SSee

SS

SSo
     
አፍ
fe

fu

fi

fa

fee

f

fo
   
fwwa
fWa
 
ፕሳ
pe

pu

pi

pa

pee

p

po
   
pwwa
pWa
 
 
 
:

::

,

;

,,
-:

:-

??

:|:
**
  '

' '
,

,,,
;
; ;

'1

'2

'3

'4

'5

'6

'7

'8

'9
 

'10

'20

'30

'40

'50

'60

'70

'80

'90

'100
፲፻
'1000

'10000